ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ‹‹ባልታወቁ ኃይሎች ታፍነው›› ተወሰዱ የተባለው መረጃ ሀሰት እንደሆነ ተገለጸ

Views: 302

 

የጋምቤላ፣ የምዕራብ ወለጋ፣የደቡብ ሱዳን እና የአሶሳ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው ተወሰዱ የተባለው መረጃ ከእውነት የራቀ እንደሆነ ተገለጸ።

አቡነ ሩፋኤል በአሁን ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ መሆናቸውንም የተለያዩ ሰዎችን እና የሊቀ ጳጳሱን ሾፌር በማነጋገር ለማወቅ መቻላቸውን የጋምቤላ እና የደቡብ ሱዳን አገረ ስብከት ምክትል ሥራ አስኪያጅ አባ ቲቶ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።

በአሁን ወቅትም በደንቢዶሎ በተለመደው መንፈሳዊ ሥራቸው እንደሚገኙም ለማረጋገጥ መቻላቸውን ጠቁመዋል።

 

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com