10ቱ የዓለማችን ግድቦች

Views: 369

ምንጭ፡- ዋተር ቴክኖሎጂ(2020)

ዋተር ቴክኖሎጂ ትልልቅ ከሚባሉ ዐስርት ዓለም ዐቀፍ ግድብ ብሎ ዘርዝሮ እንዳወጣው፣ ከዓለም አገራት ሩስያ እና ካናዳ እያንዳንዳቸው ሦስት ሦስት ግድቦች እንዳላቸው ገልጿል። ከዛም በተጨማሪ ካሉት ትልቅ ስፋት ካላቸው በአንደኝነት ደረጃ የተቀመጠው አኮሶምቦ ሲሆን አስረኛ ላይ ካለው በ6727 ኪሎ ሜትር በመላክ ከፍተኛ ልዩነት ያለው ነው።

ከተጠቀሱት ትላልቅ ግድቦች ካሪቢያ ከዚምባቡዌ፣ አኮሳምቦ ከጋና፣ ጉሪ ግድብ ከቬንዙቄላ እና አስዋን ከግብጽ ሲሆኑ፣ ከእነዚህ አራት አገራት ውጪ ሩስያ እና ካናዳ እያንዳንዳቸው ሦስት ሦስት ግድቦች እንዳሏቸው ተገልጿል።

ቅጽ 2 ቁጥር 73 መጋቢት 19 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com