10ቱ በኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ በፅኑ የተጎዱ አገራት

Views: 428

ምንጭ፡- ፋርማሲውቲካል ቴክኖሎጂ

ፋርማሲውቲካል ቴክኖሎጂ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ አገራት ብዙ ህዝብ የተጠቃባቸው አስር ሃገራትን ዘርዝሮ እናዳወጣው፣ ከዓለም አገራት አሜሪካ እና ጣልያን የአንደና እና ሁለተኛውን ደረጃ በተጠቁ ህዝብ ቁጥር ብዛት ይዘዋል፡፡
ከዛም በተጨማሪ የሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃውን ስፔን እና ጀርመን ሲይዙ በኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ የመጀመርያ የተጠቃችው ሃገር ቻይና በቸምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ ፈረንሳይ እና ኢራን በተቀራራቢ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ስድስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃን ሲይዙ ዩናይትድ ኪንግ ደም ሲውዘርላንድ እና ቱርክ ከስምንት እስከ አስር ያለውን ደረጃ ይዘው እንደተቀመጡ ፋርማሲውቲካል ቴክኖሎጂ አውጥቶታል፡፡ ቁጥር እስከ መጋቢት 25 /2012 ያለው ነው ፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 74 መጋቢት 26 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com