የጋራ እሴቶችን በመጠቀም ጠንካራ አገራዊ የሐይማኖት ህብረት ለመፍጠር የሚያስችል ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል

Views: 170

የጋራ እሴቶችን በመጠቀም ጠንካራ አገራዊ የሐይማኖት ህብረት በኢትዮጵያ የመፍጠርን ሀሳብ ያነገበ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በመካሄድ ላይ ነው።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተመራው በዚህ ውይይት ላይም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን ህብረት ካውንስል የእምነት መሪዎች ተገኝተውበታል፡፡

በውይይቱ ላይ የጋራ እሴቶችን በመጠቀም ፈጣሪን የሚፈራ፣ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ትውልድ መፍጠር እንደሚገባ መነሳቱን ለማወቅ ተችሏል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com