10ቱ ኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ የሃብት መጠናቸው የጨመረ ባለ ሃብቶች

Views: 352

ምንጭ፡- ፎክስ ቢዝነስ (2020)

ኮሮነሳ ቫይረስ በአለም አቀፍ ደረጃ መከሰቱ ለሁሉም በሚባል ሁኔታ በየ ሃገሩ ኢኮኖሚ ድቀት አስከትሏል፡፡ ከዛም በተጨማሪ ለተለያዩ ባለሃብቶች (ቢሊየነሮች) አቅም ማጣት እና ኢኮኖሚውን ከመደገፍ ይልቅ ያሉበትን ዘርፍ ትተው እንከመውጣት አድርሷቸዋል፡፡
ነገር ግን የኮሮና ቫይረስ መከሰት ለተወሰኑት ባለሃብቶች ጥሩ እድል ይዞላቸው መቷል፡፡ ፎክስ ቢዝነስ እንዳወጣው መረጃ ከሆነ እስርቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ኮሮና መከሰቱን ተከትሎ የገቢ መጠናቸው በቢሊዮኝ ዶላር የጨመረላቸው ባለ ሃብቶችን እንዳወታው ከሆነ ሁሉም ባለሃብቶች ኪአሜሪካ ሲሆኑ ከ አንድ እስከ አስር ያለውን ደረጃ በገቢ መጠናቸው ይዠዋል፡፡ ፎክስ ቢዝነስ (2020)

ቅጽ 2 ቁጥር 80 ግንቦት 8 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com