የቴንሴንት ፋውንዴሽን የኮቪድ-19 ለመከላከል ለኢትዮጵያ ስላደረገው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስተሩ አመሰገኑ

Views: 42

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ፣ የመመርመሪያ ኪቶችን የላከውን የቴንሴንት ፋውንዴሽን ማ ሁዋንቴንግን አመስግነዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት እንዲህ ያሉት የአጋርነት ሥራዎች፣ኢትዮጵያ ቫይረሱን የመመርመር አቅሟን እንድታጠናክር የሚያግዙ ናቸው ብለዋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com