10ቱ ለዓለም ሰላም ማስከበር ተለዕኮ ድጎማ የሚያደርጉ አገራት

Views: 223

ምንጭ፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (2020)

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል የሆኑ አንድ መቶ ዘጠና ሦስት አገራት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ወታደሮቻቸውን እና አቅም ያላቸው ደግሞ ለሰላም ማስከበር በድጎማ ድጋፍ ያደርጋሉ፡፡
ለሰላም ማስከበር ስራው ድጎማ በማድረግ አንደኛ ሆና የተቀመጠችው አገር አሜሪካ 27.89 በመቶ ድጋፍ ስታደርግ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ቻይና እና ጃፓን አሜሪካን መነከተል ተቀምጠዋል፡፡ ጀርመን ዩናይትድ ኪንግ ደም እና ፈረንሳይ ከአራተኛ ደረጃ እስከ ስድስተኛ ደረጃ ድጋፋቸውን በማድረግ የተቀመጡ ሲሆን ፤ ጣልያን፣ ሩሲያ፣ካናዳ ደግሞ ከ ሰባተኛ ደረጃ አስከ ዘጠኝ ያለውን ይዘዋል፡፡ በመጨረሻም ኮርያ 2.26 በመቶ ድጋፍ በማድረግ አስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡
ይህም ሲሆን በገንዘብ ድጋፍ ከሚያደርጉት አገራት ውጪ ኢትዮጲያ በምታሰማራቸው6386 የወታደሮች ቁጥር በቀዳሚነት የጠቀመጠች አገር ሆናለች ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስነብቧል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 83 ግንቦት 29 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com