ምርቶች10ቱ ኢትዮጵያት ወደ ውጭ አገራት የምትልካቸው ምርቶች

Views: 260

ምንጭ፡- ምንጭ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሪ (ጁላይ 2019- ማርች 2020)

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ከ 2019 አስከ 2020 ያለውን ሪፖርት መሰረት ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከላከቻቸው ትልልቅ ገቢ ካስመጡት አቃዎች መካከል የመጀመርያ ደረጃውን የያዘው ቡና ምርት ሲሆን ሁለተኛና ሶስተኛ አበባ እና ጫት ተቀምጠዋል፡፡
የቅባት ዘሮች ፤የቅባት እህሎች እና ጨርቃጨርቅ ከ አራት አስከ ስድስት ያለውን ደረጃ ይዘዋል ሲል አስቀምጧል፤ ተልከው ከፍተኛ ገቢ ከሚያስገኙት ተጨማሪም ምርቶች መካከል አትክልት እና ፍራፍሬ፤ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች እና የስጋና ስጋ ውጤቶች ከሰባተኛ ደረጃ አስከ ዘጠነኛ ደረጃ ያለውን ቦታ ሲይዙ የኃይል አቅርቦት ደግሞ አስረኛ ደረጃን በመያዝ ተቀምጧል ሲል አውጥቷል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com