10ቱ ለውጭ ኢንቨስትመንት መዋለ ንዋያቸውን ያፈሰሱ ሃገራት

Views: 55

ምንጭ፡- ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ (2018/19)

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት ባወጣው ዘገባ፣ ባንኩ ከሰጠው የብድር አገልግሎት ውስጥ በቀዳሚነት የተቀመጠው የአገር ውስጥ ንግድና አገልግሎት ሰጪ ዘርፍ ነው። ባንኩ በአገሪቱ እድገት ላይ ተጨባጭ ተጽእኖ ማጣት ይችላሉ ባላቸው ዘርፎች ላይ የብድር አግልግሎት የሚሰጥ እንደሆነም በዘገባው ተጠቅሷል።
በዚሁ ዝርዝር መሠረት አምራች ዘርፉ ባገኘው የብድር አግልግሎት ኹለተኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ፣ ከቀደመው የበጀት ዓመት ከነበረው ድርሻ (23.3 በመቶ) አንጻር መቀነስ ማሳየቱም ተጠቁሟል። በአንጻሩ የአገር ውስጥ ንግድና አገልግሎት እንዲሁም ሆቴልና ቱሪዝም፣ ሕንጻና ኮንስትራክሽን አስቀድሞ ከነበራቸው (17.7%፣ 9.8% እና 13.6%) ድርሻ የተወሰነ ለውጥ ታይቶባቸዋል።
በዚሁ ዝርዝር አልተጠቀሰም እንጂ በአሥራ አንደኛ ደረጃ ለግለሰብ የሚሰጥ ብድር የተቀመጠ ሲሆን፣ ባንኩ ለግለሰቦች የሰጠው ብድር ድርሻ ከመቶው 0.1 መሆኑም ተቀምጧል።

ቅጽ 2 ቁጥር 88 ሐምሌ 4 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com