10ቱ ከፍተኛ የተደራጁ ወንጀሎች ያለባቸው አገራቶች

Views: 184

ምንጭ፡ – NUMBECO (2020)

በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሆነ የተደራጁ ወንጀሎች እና የደህንነት ስጋት ያለባቸው ሀገራት Crime Index by Country 2020 ሪፖርቱ ላይ እንደወጣው ከሆነ ቬንዙዌላ አንደኛ ደረጃውን ስትይዝ በአገሪቱ ያለው ወንጀል ስጋት 84.36 በመቶ ሲሆን 15.64 ደግሞ ያለው የሰላም ሁኔታ ነው፡፡
ቀጣይ ሆና የተቀመተችው ደግሞ ሳውዝ አፍሪካ 77.29 በመቶ ያለው ስጋት ሲሆን 22.71 ደግሞ ያለው ሰላ ነው፡፡
ሶስተኛ እና አራተኛ አፍጋኒስታን እና ቱባጎ ሲሆኑ አራተኛ እና አምስተኛ ደግሞ ብራዚል እና ጋና ተቀምጠዋል፡፡
ስድስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃውን የያዙት ደግሞ ሲሪያ እና ጃማይካ ሲሆኑ ዘጠነኛ እና አስረኛ ደረጃ ላይ ናሚቢያ እና አንጎላ የፀጥታ ስጋት ያለባቸው በመሆን ተቀምጠዋል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 94 ነሐሴ 16 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com