10ቱ ከፍተኛ <የማንበብና መጻፍ መጠን> ያላቸው አገራት

Views: 271

ምንጭ፡ -ወርልድ ፖፕሌሽን ሪቪው (2020)

አገራት የተማሩ ዜጎቻቸውን ለመለየትና ይህን ያህል የተማረ ሰው አለኝ ለማለት የተለያዩ መስፈርቶችን ይጠቀማሉ። አንደኛውም የማንበብና መጻፍ መጠን (literacy rate)ን ማወቅ ነው። በዚህ መሠረት ወርልድ ፓፑሌሽን ሪቪው የተሰኘ ድረ ገጽ በዚህ የማንበብና የመጻፍ መጠን ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ያላቸውን አገራት ዝርዝር አስቀምጧል።
በዝርዝሩ መሠረት ሰሜን ኮርያ አንደኛ ደረጃን ስትይዝ፣ ይህ ማለት በአማካይ መቶ በመቶ የአገሪቱ ሕዝብ ማንበብና መጻፍ ይችላል ማለት ነው። ከሰሜን ኮርያ ቀጥሎ በተገኘው ደረጃ ላይ በተመሳሳይ የማንበብና መጻፍ መጠን ላይ በርካታ አገራት ይገኛሉ። ይህም ማለት ላቲቪያ እና ኢስቶንያን በተቀመጡበት ደረጃ ላይ የሚገኙ አገራትና ግዛቶች ብዙ ናቸው። በእነዚህ አገራት ግን በጥቅሉ የዜጎች የማንበብና የመጻፍ መጠን ከፍተኛ የሚባል ነው።

ቅጽ 2 ቁጥር 99 መስከረም 16 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com