10ቱ ምርታቸውን ወደ ተቀሩት  አገራት የሚልኩ አገራቶች

Views: 63

ምንጭ፡-  ቪዡዋል ካፒታሊስት ኮም (2018)

በአለም ላይ ከፍተኛ  ከራሳቸው አልፈው ወደ ተቀሩት አገራት  ምርቶቻቸውን  በከፍተኛ መጠን የሚልኩ አገራት አሉ፡፡

በዚህም መሰረት ቪዡዋል ካፒታሊስት ኮም የተሰኘ ድህረ ገፅ  በዚህ ምርቶቻቸውን ከራሳቸው አልፈው ወደ ተቀሩት አገራት የሚልኩ አገራት በማለት አስርቱን ለይቶ አውጥቷል፡፡

በዝርዝሩ መሠረት ቻይና በምርቶቿ በምታካልላቸው አገራት ብዛት አንደኛ ላይ የተቀመጠች ሲሆን አሜሪካ እና ጀርመን ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ተቀምጠዋል፡፡  በመቀጠል ጃፓን፣ ኔዘርላንድ፣ ኮሪያ ከአራት አስከ ስድስት ያለው ደረጃ ላይ ሲቀመጡ ፤ ፈረንሳይ ጣልያን ፣ እንግሊዝ ከሰባት አስከ ዘጠኝ ያለው ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ በመጨረሻም ቤልጂየም አስረኛ ደረጃን በመያዝ በዝርዝሩ ላይ ተካታለች፡፡

 

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com