የምድር ሳተላይት መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 50 በመቶ ደርሷል

Views: 31

ከአምስት ሳተላይቶች ጥራት (ሪዞሉሽን) ያለው መረጃ የሚቀበል የምድር ሳተላይት መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 50 በመቶ መድረሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ።

ግንባታው ሲጠናቀቅ የውጭ ምንዛሪ ከማዳን ባሻገር ለተለያዩ አገሮች የሳተላይት መረጃ መሸጥ ያስችላል የጠባለ ሲሆን፤ በቴክኖሎጂ፣ ኢኖቬሽንና ዲጅታላይዜሽን አማካኝነት ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድገው የፖሊሲ ክለሳ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ዓዋጆችም እየተዘጋጁ ነው ተብሏል።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ባከናወናቸው ተግባራት ላይ ዛሬ መግለጫ  ሰጥቷል፡፡   የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ  ሲሳይ ቶላ እንዳሉት ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የያዘውን ራዕይ በቴክኖሎጂ፣ ኢኖቬሽንና ዲጅታላይዜሽን መሰረተ ልማት መታገዝ አለበት።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com