በአዲስ አበባ በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን  የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል

Views: 314

በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት  የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን  የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካካቢዎች፣

 

ረቡዕ ጥቅምት 4 / 2013 ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ

 

  • በወሰን፣ በወንድይራድ ት/ቤት፣ በባድሜ ሰፈር እና አካባቢዎቻቸው፤

 

በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ፡-

 

  • በውሃ፣ መስኖ እና ሚኒስቴር፣ በካፒታል ሆቴል፣ በካዛንቺስ ኢትዮ ሴራሚክ፣ በቺቺንያ፣ በኡራዔል፣ በፍትህ ሚስቴር፣ በመገናኛ፣ በምስራቅ አጠቃላይ ት/ቤት፣ በአበቤ ሱቅ፣ በእንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት፣ በባልደራስ፣ በየካ ሚካኤል ፀበል፣ በቦሌ አትላስ፣ በሻላ መናፈሻ፣ በደሳለኝ ሆቴል፣ በፀጋ ሆስፒታል፣ በባምቢስ፣ በለገሃር፣ በጊዮን፣ በብሔራዊ ሆቴል፣ በእስጢፋኖስ፣ በሳልኮት፣ በስታዲዮም፣ በካዛንቺስ በከፊል፣ በቀራንዮ መድሀኒዓለም፣ በአንፎ፣ በቤቴል ሆስፒታል፣ በጎፋ ኮንደሚኒየም፣ በወሎ ሰፈር፣ በጃፓን ኤምባሲ፣ በርዋንዳ ኤምባሲ፣ በካራ ማራ ድልድይ እና አካባቢዎቻቸው፤

 

ሐሙስ ጥቅምት 5/2013  ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ፡-

 

  • በኦሎምፕያ፣ በፍላሚንጎ፣ በደንበል፣ በኦሮሚያ ቢሮ፣ በሰንሻይን ጀርባ፣ በሚኒሊክ ሆስፒታል፣ በስድስት ኪሎ፣ በአራት ኪሎ፣ በፓርላማ፣ በግቢ ገብርኤል፣ በካዛንቺስ፣ በዮርዳኖስ ሆቴል፣ በጣልያን ኤምባሲ፣ በቤላ ሆስፒታል፣ በቤተመንግስት በከፊል፣ በግብፅ ኤምባሲ፣ በየካቲት ሆስፒታል፣ በቅድስተ ማርያም ቤተ-ክርስትያን ጀርባ፣ በእሪ በከንቱ፣ በፒያሳ፣ በቀይ ባህር ኮንደሚኒየም፣ በተፈሪ መኮንን ጀርባ፣ በአፍንጮ በር፣ በናይጄርያ ኤምባሲ፣ በችሎት፣ በጉቶ ሜዳ፣ በለገሃር፣ በቴሌ ባር፣ በራስ ሆቴል፣ በአንባሳደር፣ በሸራተን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በኮሜርስ፣ በፋና፣ በፖስታ ቤት፣ በጥቁር አንበሳ፣ በምስራቅ ፀሀይ ገብርኤል ፊት ለፊት፣ በተባበሩት ነዳጅ ማደያ፣ በጆሞ 1 በከፊል፣ በጆሞ 3፣ በምስራቅ ዱቄት ፋብሪካ፣ በሙሉ ሸዋ ስጋ ቤት፣ በቦሌ ማተሚያ ቤት፣ በቦሌ ክራይ ቤቶች፣ በቦሌ ት/ቤት፣ በኤድናሞል፣ በቦሌ ቴሌ፣ በአትላስ ሆቴል፣ በደሳለኝ ሆቴል፣ በኡራዔል ቤተ-ክርስትያን እና አካባቢዎቻቸው፤

 

በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ፡-

 

  • በቡና ቦርድ፣ በዳችያ፣ በጎፋ መብራት ሀይል፣ በለቡ፣ በጆሞ 1 በከፊል እና አካባቢዎቻቸው፤

 

ዓርብ ጥቅምት 6/2013  ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ፡-

 

  • በመነን ት/ቤት፣ በሽሮ ሜዳ፣ በስብሰባ ማዕከል፣ በቀጨኔ መድሀኒዓለም፣ በላዛሪስት፣ በሐምሌ 19 መናፈሻ፣ በጦር ሀይሎች ሆስፒታል፣ በመኮንኖች ክበብ፣ በቶሎሳ ሰፈር፣ በገዳመ እየሱስ፣ በወንድማማቾች፣ በሜክሲኮ፣ ፍሬ ህይወት ት/ቤት፣ በሰባተኛ፣ በፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በጉራራ፣ በፊልም ማዕከል፣ በራስ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤተ-ክርስትያን፣ በእንጦጦ ኪዳነምህረት ቤተ-ክርስትያን፣ በፅዮን ሆቴል፣ በሰሜን ማዘጋጃ እና አካባቢዎቻቸው፤

 

በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ፡-

 

  • በፊሊጶስ ቤተ-ክርስትያን፣ በእስላም መቃብር፣ በሎሚ ሜዳ፣ በጠሮ መስጂድ፣ በሰንጋ ተራ፣ በቴውድሮስ አደባባይ፣ በንግድ ማተሚያ ቤት፣ በኤክስትሪም ሆቴል፣ በተክለሀይማኖት ሆስፒታል እና አካባቢዎቻቸው፤ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን ሲባል የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ ከወዲሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደረጉ ሲል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተገኘው መረጃ ያመለክታል

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com