የእለት ዜና

በአለም አቀፍ ደረጃ የገንዘባቸው የመግዛት አቅም ዝቅተኛ የሆኑ አገራት

Views: 411

ምንጭ፡ -UN Operational Rate of Excahge

ከአሜሪካን ዶላር ጋር ሲነጻጸሩ ከፍተኛ የሆነ ዋጋ ያላቸው የዓለማችን ሀገራት ነጻ ኢኮኖሚ የሚራምዱና ከምዕራባዊ ሀገራት ጋር ጥሩ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ናቸው፡፡
በአንጻሩ ደግሞ ደካማ ገንዘብ ያላቸው ሃገራት ሶሻሊስት ሃገራት ናቸው፡፡አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሃገራት ገንዘብ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ሲነጻጸር ልዩነቱ በጣም ብዙ ሊባል የሚችል ነው፡፡
ይህ የሆነው ደግሞ ዝቅተኛ የሆነ የውጪ ግብይት በመኖሩ መሆኑ ታዉቋል ፡፡የኢትዮጲያ ገንዘብ ወደ አሜሪካን ዶላር ሲመነዘር 37 ብር ይሆናል ይህ ምንዛሬ ከገንዘብ ለውጡ በፊት የነበረውን የሚያሳይ ነው፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 102 ጥቅምት 7 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com