የእለት ዜና

10ቱ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የመከላከያ ሠራዊታቸው ጠንካራ የሆኑ አገራት

Views: 902

ምንጭ፡ -ግሎባል ፌር ፓወር

ግሎባለ ፌር ፓወር የተሰኘው ድህረ ገፅ በ2020 ሪፖርቱ ላይ እንዳወጣው ከሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ በወታደራዊ ብቃታቸው ሃያላን የሚባሉ ሀገራትን ዝርዝር በመቶኛ ደረጃ በመስጠት አውጥቶታል።
ደረጃውንም ያገኙት ባላቸው የመሳርያ ዘመናዊነት ፣ የወታደር ቁጥር ብዛት እና የኢኮኖሚያዊ አቅምን አንድ ላይ በመደመር ነው።
በዚህም መሰረት አሜሪካ አንደኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ተገዳዳሪዎቿ ሩሲያ እና ቻይና ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ህንድ ፣ ጃፓን፣ እና ደቡብ ኮርያ ደግሞ ከአራተኛ አስከ ስድስተኛ ባለው ረድፍ ላይ ተቀምጠዋል። ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ግብፅ ከሰባተኛ አስከ ዘጠነኛ ያለውን ደረጃ ሲይዙ ብራዚል ደግሞ አስረኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ ከዋነኞቹ ተርታ ተካታለች።

ቅጽ 2 ቁጥር 103 ጥቅምት 14 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com