የእለት ዜና

10ቱ በ2020 በአፍሪካ ጥሩ የሥራ አፈጻጻም ያስመዘገቡ ፕሬዝዳንቶች

Views: 328

ምንጭ፡ -ፋክትስ ፍሮም አፍሪካ

ፋክትስ ፍሮም አፍሪካ የተሰኘው የፌስቡክ ገፅ በ2020 ሪፖርቱ ላይ እንዳወጣው ከሆነ በአፍሪካ ደረጃ ጥሩ የሥራ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 10 ፕሬዝዳንቶችን እና አገራትን ዝርዝር ደረጃ አውጥቷል።
በዚህም መሰረት ጋና አንደኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ በመቀጠል ደግሞ ሩዋንዳ እና ሲሸልስ የኹለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ቡኪና-ፋሶ ፣ጋምቢያ እና ላይቤሪያ ደግሞ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ባለው ረድፍ ላይ ተቀምጠዋል።
አንጎላ፣ሴኔጋል፣ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ከሰባተኛ እስከ አስረኛ ያለው ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።

ቅጽ 2 ቁጥር 104 ጥቅምት 21 2013

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com