10 የዓለማችን የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚ አገራት

Views: 104

ምንጭ፡- ቬሪ ዌል ማይንድ (Very well Mind)

በ2020 በሕገ ወጥ መንገድ የአደንዛዥ ዕፅን የሚጠቀሙ የዓለማችን አገራት ዝርዝር ይፋ ወጥቷል። እንደ ቬሪ ዌል ማይንድ ድረ ገጽ ሪፖርት ከሆነም አሜሪካ ቀዳዊን ደረጃ ይዛለች። ግሪን ላንድ እና ሞንጎሊያ ደግሞ የኹለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
እንግሊዝ፣ኒውዚሊላንድ እና ከዛኪስታን ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ደረጃ መያዛቸውን ነው ሪፖርቱ ያመላከተው።
እንዲሁም ፖላንድ ሰባተኛ ሩሲያ እና ብራዚል በተከታታይ የስምንተኛ እና የዘጠነኛ ደረጃውን ሲይዙ ዴንማርክ ደግሞ የ10ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ የዓለማችን ሕገ ወጥ አደንዝዥ ዕጽ ተጠቃሚ አገራት በመባል ደረጃ ወጥቶላቸዋል ።

ቅጽ 2 ቁጥር 116 ጥር 15 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com