10 በ2020 በጠቅላላ አገራዊ ሀብት ቀዳሚ የሆኑ የአፍሪካ አገራት

Views: 342

ምንጭ፡-አፍሪካ ኢኮኖሚክ አውትሉክ ( Africa Economic Outlook Database) 2020

የአፍሪካ አገራት በ2020 ካስመዘገቡት ጠቅላላ አገራዊ ሀብት ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ግብጽ ስትሆን በኹለተኝነት ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ደግሞ ናይጄሪያ ናት። ኢትዮጵያ በቅደም ተከተል በደቡብ አፍሪካ፣ አልጄሪያ ሞሮኮ ተቀድማ በስድስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
በ2020 10ሩ ቀዳሚ የአፍሪካ አገራት መሪ የሆነችው ግብጽ በ2019 ፣ 280 ቢሊዮን ዶላር በማስመዝገብ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ነበረች። በ2020 በኹለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ናይጄሪያ በ2019 ያስመዘገበችው ጠቅላላ አገራዊ ሀብት 410 ቢሊዮን ዶላር በመሆኑ አንደኛ ነበረች።

ቅጽ 2 ቁጥር 117 ጥር 22 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com