የእለት ዜና

ገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስድስተ ወራት 149 ቢሊዮን ብር ገቢ ሰበሰበ

ሚኒስቴሩ በሥድስት ወራት ለመሰብሰብ ያቀደው ጥቅል ዕቅድ 146 ቢሊዮን ብር ሲሆን 149 ቢሊዮን በመሰብሰብ የዕቅዱን 101 መቶ ማሳካት መቻሉን አስታውቋል።
ይህም ከአገር ውስጥ ታክስ ገቢ 88 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 93 ቢሊዮን ብር የእቅዱን 105 በመቶ አሳክቷል፡፡
ከውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ 58 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 55 ቢሊዮን ብር የእቅዱን 94 በመቶ ያሳካ ሲሆን ከብሔራዊ ሎተሪ ሽያጭ የተጣራ ትርፍ ገቢ 73 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 130 ሚሊዮን ብር የእቅዱን 176 በመቶ በማሳካት የተገኘ ነው።

ቅጽ 2 ቁጥር 118 ጥር 29 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com