10 የ2021 የአፍሪካ ባለሃብቶች (ቢሊየነሮች)

Views: 319

ምንጭ፡- ፎርብስ

ፎርብስ በሪፖርቱ ይዞት እንደወጣው መሪ ከሆነም በ2021 የአፍሪካ ባለብቶችን ወይም ቢልየነሮችን ስም ዝርዝር ይፋ አደርጓል።
በዚህም ናይጄሪው ባለሃብት አልኮ ዳንጎቴ የመጀሪያ ደረጃውን ሲይዝ የግብጹ እና የደቡብ አፍሪካው ናሲፍ ሳዊሪስ እና ሊኪ ሃፑንሃይመር የኹተኛ ደረጃ እንደያዙ በሪፐርቱ ላይ ይፋ አድርጓል።
የደቡብ አፍሪካዎቹ ዩሃን ሩፕርት እና ማይክ አንዱንጋ የአራተኛ እና የአምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻሉ ሲሆን የናይጄሪያው አብዱል ሰመድ ራቢዩ የስድስተኛ ደረጃን አግኝተዋል።
ከሰባት እስከ 10 ያለውን ደረጃ ደግሞ ኢሳድ ሪብራብ ከአልጄሪያ፣ናጊብ ሳዊረስ ከግብጽ፣ፓትሪስ ሞሰፔ እና ኮደስፔከር ከደበቡብ አፍሪካ መያዛቸውን ከፎርብስ ድረገጽ ያገኘነው መረጃ መለክታል።


ቅጽ 2 ቁጥር 121 የካቲት 20 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com