10ቱ ከፍተኛ የሰላም እጦት ያለባቸው የአፍሪካ አገራት

Views: 62

ምንጭ፡- ቶፕ ዩኒቨርሲቲ ድህረ- ገፅ

በአፍሪካ ከፍተኛ የሰላም እጡት ያለባቸው አገራት ብሎ ኢኒስቲቲውት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ በገፁ እስነብቧል።
በገፁ ላይ ባወጣው መሰረትም ሳውዘ ሱዳን ከደረጃው አንደኛ ሆና ስትቀመጥ ፤ ሶማሊያ እና ሊቢያ ሁለተኛ እና ሶሰተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። በአራተኛነት ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መቀመጧን ያመላከተው ሪፖርት ሴንትራል አፍሪካ ሪፐብሊክን አምስተኛ ላይ አስቀምጧታል። ሱዳን ፣ ናይጄሪያ ፣ ማሊ ከስድስት አስከ ስምንት ያለውን ደረጃ ሲይዙ ፤ ካሜሮን ኢና ኒገር ዘጠኝ እና አስረኛ ደረጃን በሰላም እጦት ይዘው ተቀምጠዋል ሲል ኢኒስቲቲውት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ አስነብቧል።


ቅጽ 2 ቁጥር 124 መጋቢት 11 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com