ለእጩነት መመዝገቢያ መስፈርቶች

Views: 125
  • ኢትዮጵያዊ መሆን
  • በምዝገባው እለት እድሜዉ/ዋ ከ21 አመት በላይ የሆነ/ች
  • ለመመዝገብ በፈለጉበት የምርጫ ክልል ውስጥ ከምርጫ ቀን ወደኋላ ሲቆጠር ቢያንስ ለአንድ ዓመት በመደበኛነት የኖረ/ች ወይም የትውልድ ቦታው/ዋ እዛው የሆነ/ች
  • በሕግ ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ የመምረጥና መመረጥ መብት ያልተነፈገ/ገች
  • ማንኛውም የግል ወይም የፖለቲካ ድርጅት እጩ ተወዳዳሪ ለመመዝገብ
  • የነዋሪነት መታወቂያ
  • ፓስፖርት
  • የመንጃ ፍቃድ
  • የመስሪያ ቤት መታወቂያ
  • የትምህርት ቤት መታወቂያ በማቅረብ መመዝገብ ይችላል/ትችላለች ።

ምንጭ፡- የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ


ቅጽ 2 ቁጥር 124 መጋቢት 11 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com