10 በአፍሪካ ዋንጫ በተደጋጋሚ ድል ያስመዘገቡ አገራት

Views: 130

ምንጭ፡-አህራም ኦንላይን ስፖርትስ (2019)

የአፍሪካ ዋንጫ ከ1957 ወዲህ በየኹለት ዓመቱ ሲካሄድ ዋንጫውን በአሸናፊነት ለመቀዳጀት የቻሉት ግን 14 አገራት ብቻ ናቸው።
ከእነዚህ ውስጥ ግብጽ በቀዳሚነት የምትገኝ ሲሆን 1957/ 1959/1986/ 1998 /2006/ 2008 እና 2010 አሸናፊ ሆናለች።
ካሜሮን በኹለተኛነት በ1984/ 1988/ 2000/ 2002/ 2017፣ ጋና በ1963/ 1965/1978/ 1982፤ አልጄሪያ በ1990/ 2019፤ ኮትዲቯር በ1992/ 2015 እንዲሁም ዲ.አር. ኮንጎ በ1968/ 1974 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊነትን ተጎናጽፈዋል።
ኮንጎ በ1972፣ ኢትዮጵያ በ1962፣ ሞሮኮ በ1976፣ ደቡብ አፍሪካ በ1996፣ ሱዳን በ1970፣ ቱኒዝያ በ2004 እንዲሁም ዛምቢያ በ2012 አንድ አንድ ጊዜ ደርሷቸዋል።
ዘንድሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኢትዮጵያን ከስምንት ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ አድርጓታል። በቀጣይ መልካም እድል እንመኛለን!


ቅጽ 3 ቁጥር 128 ሚያዚያ 9 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com