10 በዓለማችን ያሉ በፋሲካ ወቅት የሚጎበኙ አገራት

Views: 115

ምንጭ፡-For Travelers, By Travelers

10ሩ ፋሲካን በደመቀ መልኩ የሚያከብሩ የዓለማችን አገራት ከኮቪድ 19 በፊት በበርካታ ጎብኝዎች ይጎበኙ የነበረ ሲሆን አሁን አብዘኛቹ በኮቪድ 19 ምክንያ ለጎብኝዎች በራቸውን ዘግተዋል።
ጣሊያንን እንደበምሳሌ ብንመለከተ እንኳን ከሦስተኛው ዙር የኮቪድ ወረርሽኝ ጋር እየተፋለመች ሲሆን ጥብቅ የእንቅስቃሴ ገደቦችንም ጥላለች ሁሉም የአገሪቱ ክልሎች ጥብቅ ቁጥጥር በሚደረግበት “ቀይ ቀጠና” ውስጥ እንዲሆኑ አድርጋለች።


ቅጽ 3 ቁጥር 130 ሚያዚያ 23 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com