10 የአለማችን ደሃ ሃገራት

Views: 1541

ምንጭ፡-የዓለም ህዝብ ትንታኔ (2021)

የዓለም ህዝብ ትንታኔ ባወጣው ዘገባ፣ ዓለም ላይ ካሉ ደሃ አገራትን ዝርዝር አስቀምጧል። በዚህም መሠረት በደረጃ ከተቀመጡት ሃገራት መካከል አንደኛ ደረጃን የያዘቸው ላይቤሪያ ስትሆን ይህች ሃገር በድህነት ቀዳሚ ስፍራን የያዘችው የቀን ገቢዋ በዶላር 710 በመሆኑ ነው፡፡
በድህነት ከላይቤሪያ በመቀጠል መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊካን እና ብሩንዲ ኹለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ በመሆን ተቀምጠዋል፡፡
ከብሩንዲ በመቀጠል አራተኛ ደረጃ እና አምስተኛ ደረጃ በመያዝ ኮንጎ እና ኒጀር በዝርዝር ተቀምተዋል፡፡
ማላዊ እና ሞዛምቢክ ደግሞ በኹለት መቶ ዶላር በመለያየት ስድስተና እና ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ተቀምጠዋል፡፡ ሲራሊዮን 1480 ዶላር ገቢ ስምንተኛን ደረጃ ስትይዝ ማዳጋስካር እና ኮሞሮስ ዘጠነኛ እና አስረኛ ደረጃን በመያዝ በድህነት የ2020 ዘርዝር ውስጥ ገብተዋል፡፡


ቅጽ 3 ቁጥር 131 ሚያዚያ 30 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com