10ቱ ለውጭ ኢንቨስትመንት መዋለ ነዋያቸውን ያፈሰሱ አገራት

Views: 97

ምንጭ፡-UNCTAD (2021)

ከአለም አገራት ለውጭ ኢንቨስትመንት መዋለነዋያቸውን ያፈሰሱ ሃገራት ብሎ UNCTAD አስርቱን አውጥቷል።
አስርቱ ውስት ከተዘረዘሩ ሀገራት አሜሪካ 251 በቢሊዮን ዶላር በማውጣት የመጀመርያ ደረጃውን ይዛ ስትቀመጥ ቻይና ደግሞ ሁለተኛ ሆና በተከታይነት ተቀምጣለች።
በሌሎች ሃገራቶች ላይ መዋለ ነዋያቸውን በማፍሰስ ከሶስት አስከ አራተኛ ደረጃን የያዙት ሃግራት ሲንጋፖር እና ብራዚል ሲሆኑ፤ዩናይትድ ኪንግደም ፣ሆንግ ኮንግ ፈረንሳይ፣ ከአምስት አስከ ሰባተኛ ድረጃን ይዘዋል።
ኢንዲያ እና ካናዳ ደግሞ ስምንተኛ እና ዘተነኛ ደረጃን ሲይዙ አስረኛ ደረጃ ላይ ጀመርመን እንደተቀመጠች UNCTAD (2021) አስነብቧል።


ቅጽ 3 ቁጥር 132 ግንቦት 7 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com