አንድ ሰው ለመራጮች ምዝገባ ሟሟላት የሚገባው መስፈርቶች

Views: 141

የምርጫ ቅስቀሳ የተከለከለባቸው ቦታዎች

  • ቤተክርስቲያኖች
  • መስጊዶች
  • ወታደራዊ ካምፖች
  • በፖሊስ ጣቢያዎች

ትምህርት በሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች በመቶ ሜትር ርቅት ዙሪያ
የሕዝብ ገብያ የሚከናወንባቸው ቦታዎች በመቶ ሜትር ርቀት ዙሪያ
ሌላ ሕዝባዊ ስብሰባዎች በሚካሄዱበት ቦታዎች


ቅጽ 3 ቁጥር 133 ግንቦት 14 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com