የባቡር አገልግሎቱ ዛሬ ጠዋት በመኪና አደጋ ተቋርጧል

Views: 544

ከአያት እስከ ጦር ሃይሎች የተዘረጋው መስመር ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አጋጥሞ በነበረ የመኪና አደጋ ተቋርጦ እንደነበር ታውቋል።
ባቡር መስመሩ ውስጥ ዘላ የገባችው መኪና 4 ሰዓት ላይ ተነስታለች።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com