10 በአገር ውስጥ ምርታቸው (GDP) ሀብታም የሆኑ 10 የአፍሪካ አገሮች

Views: 61

ምንጭ፡-ከአለም አቀፍ የገንዘብ ፈንድ(ጂዲፒ 2021)

ስድስት የአፍሪካ አገሮች ከ100 ቢሊዮን ዶላር በላይ የአገር ዉስጥ ምርት(ጂዲፒ) አላቸዉ።
ናይጄሪያ በአፍሪካ ዉስጥ በሀብትና በህዝብ ብዛት ቀዳሚ አገር ነች።
ግብጽ ሁለተኛዋ ሀብታም አገር ስትሆን በ104 ሚሊዮን ህዝብ ብዛት ደግሞ 3ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
ሁለቱም አገሮች የድብልቅ የኢኮኖሚ ስርአትን (mixd economy ) ይከተላሉ። እንዲሁም በማደግ ላይ የሚገኝ የኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘረፍም አላቸዉ።


ቅጽ 3 ቁጥር 134 ግንቦት 21 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com