10 በከፍተኛ ሁኔታ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ የአለማችን አገራት

Views: 29

ምንጭ፡-ከአለም አቀፍ የገንዘብ ፈንድ(ጂዲፒ 2021)

መነሻዉን በቻይነዋ ግዛት ዉሃን ያደረገዉ ይህ ቫይረስ ከተነሳበት የ2019 መባቻ ጀምሮ በአለም ዙሪያ 220 አገሮችንና ግዛቶችን እንዳዳረሰ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
የኮቪድ-19 ቫይረስ በአለማችን ላይ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ የኢኮኖሚ፣የፖለቲካ እና የማህበራዊ እንቅስቃሴዉ ላይ ከፍተኛ አደጋ መጣሉ ግልጽ ነዉ።
በተይም ደግሞ ከላይ በሰንጠረዡ እንደምንመለከተዉ በአለማችን ላይ በኢኮኖሚ የተሻሉ የሚባሉትን አገሮች ቫይረሱ በመግደልና በማጥቃት ላይ እንደሚገኝ ጁን 03/2021 የወጣዉ ሪፖረት ያሳያል።
የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ በማደግ ላይ ለሚገኙ አገሮች ከድህነት ባሻገር ሌላ ፈተና እንደሆነባቸዉ ይነገራል።


ቅጽ 3 ቁጥር 135 ግንቦት 28 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com