ትግራይ ክልል የተፈፀሙ የጦር ወንጀሎችና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች

Views: 84

የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት በትግራይ ክልል የጦር ወንጀሎችና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸው በመረጋገጡ 25 ወታደሮች ሴቶችን በመድፈር ወንጀል፣ እንዲሁም 28 ወታደሮች የጦር ወንጀል በመፈጸም ተጠርጥረው ክስ ተመስርቶባቸዋል ብሏል፡፡ 4 ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን፣ በማይካድራው የንጹሃን ጭፍጨፋ ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 23 ሰዎች ላይም ደግሞ ክስ ተመስርቷል፡፡


ቅጽ 3 ቁጥር 135 ግንቦት 28 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com