የእለት ዜና

10ከኤች አይ ቪ ኤድስ ጋር የሚኖሩ ዜጎች ያሉባቸው ቀዳሚ 10 አገራት

Views: 104

ምንጭ፡-ኢንዴክስ ሙዲ የተሰኘ ድህረገጽ እንዳስነበበዉ (2020)

ይህ ድህረ ገጽ ወደ መቶ የሚጠጉ ዜጎቻቸዉ በከፍተኛ ቁጥር ከኤች ኤይ ቪ ኤድሰ ቫይረስ ጋር የሚኖሩባቸዉን አገራት የገለጸ ሲሆን፣ ኢትዮጵያን 13ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧል።
670 000 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያኖች ከቫይረሱ ጋር አብረዉ እንደሚኖሩ ጥናቱ ይፋ አድርጓል።
የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደተገኘ ከተገለጸበት እ. ኤ.አ ከ1980ዎቹ አጋማሽ ወዲህ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ሆኖም ግን በአለማችን ላይ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ትኩረት እየተነፈገዉ እንደሆነ አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸዉ የአዲስ አበባ ናሪዎች ይናገራሉ።


ቅጽ 3 ቁጥር 136 ሠኔ 5 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com