የእለት ዜና

10 በዓለማችን ዴሞክራሲ የሰፈነባቸው ቀዳሚ አገራት

Views: 106

ምንጭ፡-worldpopulationreview (2020)

በመረጃ ጠቋሚው መሠረት በርካታ አገራት “የተሳሳቱ ዲሞክራሲ” ተብለው ተመድበዋል። ምርጫዎች ነፃና ፍትሃዊ ሲሆኑ መሰረታዊ የዜጎች ነፃነቶች ይኖራሉ። በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለምሳሌ በፖለቲካ እና በስነ-ዜጋ ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን ወይም ያልዳበረ የፖለቲካ ባህል አለመኖርን የመሳሰሉ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ነገር ግን ከላይ የተጠቀሱት አስሩ አገራት እጅግ ሙስና የመቆጣጠር አቅም ያላቸው እና ዴሞክራሲ የሰፈነባቸው ናቸው።


ቅጽ 3 ቁጥር 137 ሠኔ 12 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com