የእለት ዜና

10 በዓለም ላይ ይበልጥ የተጎበኙ አገራት

Views: 47

ምንጭ፡-ወርልድ ቱሪዝም ኦርጋናይዜሽን

በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱት አስሩ አገራት በአለማችን በርካታ ጎብኚዎች የተመሙባቸውና የተጎበኙ ምርጥ አገራት ተብለው የተዘረዘሩ ናቸው፡፡
በተለይም እነዚህ አገራት የተመረጡባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች ለኑሮ፣ ለመዝናኛ እና ለኢንቨስትመነት ምቹ በመሆናቸው፣ እንዲሁም በውስጣቸው የያዟቸው መስህቦች መሆናቸው ተነግሯል፡፡
እነዚህን ውብ እና ድንቅ አገራትን ዜጎች እንዲጎበኙት አገራቱ በሮቻቸውን ክፍት አድርገዋል፡፡


ቅጽ 3 ቁጥር 139 ሠኔ 26 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com