የእለት ዜና

10በህዝብ ብዛት ከፍተኛ ቁጥር ያስመዘገቡ የአፍሪካ አገራት

Views: 40

ምንጭ፡-ምንጭ ወርልዶ ሜትርስ ድረ ገጽ

በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛት ትልቁ የሆኑት ቻይና እና ህንድ መሆናቸው ናቸው፣ ሁለቱም አገራት በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ህዝብ አላቸው ፡፡
እንደ ወርልዶ ሜትርስ ድረ ገጽ በ2021 በወጣ መረጃ መሰረት በጠቅላላው በዓለም ካሉት አገራት መካከል በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት አስሩ አገራት ከፍተኛ ቁጥር ያስመዘገቡ ናቸው፡፡


ቅጽ 3 ቁጥር 141 ሐምሌ 10 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com