የእለት ዜና

ሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ በሀዋሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

ሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ በሀዋሳ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በድጋፍ ሰልፉ ላይም የክልሉ ነዋሪ በድጋፍ ሰልፉ መንግስት ለግድቡ የውሀ ሙሌት ያሳየው ቁርጠኝነት እና በዲፕሎማሲው ረገድ እያደረገ ያለውን አሸናፊነት ማወደሱን ከከተማው አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com