የእለት ዜና

የጠቃሚ የምርጫ መረጃዎች

Views: 202

በሚፈልጉት ማንኛውም ምርጫ ጣቢያ እና ሂደት ምርጫን የመከታተልና የመዘገብ
ከመንግሥት፣ ከቦርዱና ከሌሎች ከማንኛውም ሰው ተጽኖ ውጪ በገለልተኝነት መሥራት
ከቦርዱና በየደረጃው ከሚገኙ የምርጫ አሰፈጻሚ ኃላፊዎች መረጃና ትብብር የማግኘት
የምርጫውን ሥራ በማያውክ ሁኔታ በምርጫ ጠቢያ መዘዋወር
ከመራጮች፣ ከእጩ ወኪሎችና ከታዛቢዎች ከምርጫ ጣቢያ ውጭ ቃለመጠይቅ ማድረግ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ


ቅጽ 3 ቁጥር 142 ሐምሌ 17 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com