የእለት ዜና

35 ሕገ ወጥ ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

35 ክላሽንኮቭ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ከካርታዎች ጋር በቡታጅራ ከተማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ክትትል ለተለያዩ የሽብር አላማዎች ማሳኪያ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረውን በቁጥር 35 ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች ከካርታዎች ጋር እንዲሁም ከ 3 ተጠርጣሪዎች ጋር በዛሬው እለት በቡታጅራ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኮምሽኑ ገልጿል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!