የእለት ዜና

“የክተት ጥሪውን ለመቀላቀል ወስነናል” የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፓርቲ ደጋፊዎቹና አባላቱ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ በመጓዝ የክተት አዋጁን እንደሚቀላቀል አስታውቋል።

የህወሃት ቡድን በሰሜን ኢትዮጵያ በአማራና በአፋር ህዝቦች ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት ለመመከት ሁሉም ዜጋ በሚችለው ሊረባረብ ይገባል ብሏል።

መንግስት የትግራይ ዜጎች ለአስከፊ ስቃይና እንግልት ይበልጥ እንዳይደረጉ ጦርነቱን በአጭር ግዜ በመፈጸም የሽብር ቡድኑ አመራሮችና የሽብር ድርጊቱ ላይ የሚሳተፉት ግለሰቦች በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ጥሪ ማቅረቡንም ኢቢሲ ዘግቧል።

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!