የእለት ዜና

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ወርቅ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት አገኘች

የወንዶች 10000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ከ30 ላይ የተካሄደ ሲሆን፤ ዮሚፍ ቀጀልቻ ፣ ሰለሞን ባረጋ እና በሪሁ አረጋዊ ኢትዮጵያን ወክለው ተወዳድረዋል።
በውድድሩ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያን በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት አግኝታለች።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!