የእለት ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ”ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ10,000 ሜትር ሩጫ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን ማለት እወዳለሁ።” ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ገልፀዋል።
“ለቀሩት ተወዳዳሪዎቻችንም መልካም ዕድል እመኛለሁ ። ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች በማለፍ ድል ማስመዝገቧን ትቀጥላለች!” ብለዋል።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!