የእለት ዜና

በወንዶች የ3000 ሜትር መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለኢትዮዽያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

Views: 183

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ለሜቻ ግርማ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮዽያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል::

በቀጣይም 9፡40 ላይ የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ሰንበሬ ተፈሪ እና እጅጋየሁ ታዬ ይጠበቃሉ።

እንኳን ደስ ያለን!

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com