የእለት ዜና

በሴቶች 5,000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ የነሐስ ሜዳሊያ አስገኘች

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የማጣሪያ ውድድሯን በአስገራሚ ብቃት በአንደኝነት ያጠናቀቀችው አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ በሴቶች 5,000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር የነሐስ ሜዳሊያ አስገኘች።

ኢትዮጵያ እስካሁን አንድ የወርቅ፣ አንድ የብር እና አንድ የነሐስ ሜዳሊያ በድምሩ ሶስት ሜዳሊያዎች አግኝታለች!

እንኳን ደስ ያለን!

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!