የእለት ዜና

ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ የነሐሴ ወር የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተባለ

በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ ያሉ ሌሎች ምርቶች በሐምሌ ወር ሲሸጥበት በነበረው ያለምንም ጭማሪና የዋጋ ለውጥ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የአውሮፕላን ነዳች በዓለም ገቢያ ባለው ዋጋ ተሰልቶ በፊት ከሚሸጥበት 51 ብር ወደ 45 ብር ዝቅ እንዲል የተደረገ ሲሆን በአለም ገበያ ላይ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ እንደአስፈላጊነቱ ማሻሻያ ሊደረግ እንደሚችልም ሚኒሰትሩ ገልጿል።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!