የእለት ዜና

10ከፍተኛ የቆዳ ስፋት ያላቸው የአፍሪካ አገሮች

Views: 294

ምንጭ፡-፡- ኢንዶ አፍሪካን ቻምበር

የኢንዶ አፍሪካን ቻምበር ድረ ገጽ በ2021 ባወጣው መረጃ መሰረት በአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙት 54 አገሮች መካከል ከላይ የተዘረዘሩት አገራት ከፍተኛ የቆዳ ስፋት ያላቸው ናቸው።
ከእነዚህም በቆዳ ስፋታቸው ሰፊ ቦታ ካላቸው ትላልቅ የአፍሪካ አገሮች መካከልም የመጀመሪያውን ደረጃ የምትይዘው ናይጀሪያ ስትሆን አገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ በአስረኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።


ቅጽ 3 ቁጥር 145 ነሐሴ 8 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com