የእለት ዜና

10 ንጹህ ውሃ ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ የሆኑ አገሮች

Views: 302

ምንጭ፡-፡- ወርልድ ቪዥን

ውሃ በአንድም በሌላም ምክንያቶች ሊበከል ይችላል። ዋና ዋናዎቹ በካዮችም የኬሚካል ማዳበሪያዎች፤ የፀረ ተባይ መድሃኒቶች፤ የቅሪተ አካል ነዳጅ ማቃጠል፤ የዘይትና ጋዝ በወንዞች ላይ መፍሰስ፤ ኢንዱስትሪ ቆሻሻ እና የመሳሰሉት ናቸው። በአለማችን የተለያዩ አገሮች የንጹህ ውሃ እጥረት የሚያጋጥም ሲሆን፤ የዓለም እይታ ድረ ገጽ ባወጣው መረጃ መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት አገሮች ንጹህ ውሃ ለማግኘት በጣም የሚቸገሩ ናቸው።


ቅጽ 3 ቁጥር 147 ነሐሴ 22 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com