የእለት ዜና

የምርጫ ሂደትን ለመዘገብ ፈቃድ የተሰጣቸው ጋዜጠኞች መብት

  • በሚፈልጉት ማንኛውም ምርጫ ጣቢያ እና ሂደት ምርጫን የመከታተልና የመዘገብ
  • ከመንግሥት፣ ከቦርዱና ከሌሎች ከማንኛውም ሰው ተጽኖ ውጪ በገለልተኝነት መሥራት
  • ከቦርዱና በየደረጃው ከሚገኙ የምርጫ አሰፈጻሚ ኃላፊዎች መረጃና ትብብር የማግኘት
  • የምርጫውን ሥራ በማያውክ ሁኔታ በምርጫ ጠቢያ መዘዋወር
  • ከመራጮች፣ ከእጩ ወኪሎችና ከታዛቢዎች ከምርጫ ጣቢያ ውጭ ቃለመጠይቅ ማድረግ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ


ቅጽ 3 ቁጥር 147 ነሐሴ 22 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!