የእለት ዜና

10 ከፍተኛ የስደተኞች ቁጥር የሚገኝባቸው አገሮች

Views: 77

ምንጭ፡-፡- ኮንሰርን ወርልድ 2021

በአሁኑ ወቅት በዓለማችን ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ አገሮች ዜጎች ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ እየተሰደዱ መሆናቸው ይነገራል። ለመሰደዳቸውም የፖለቲካ አለመረጋጋት በዘር፤ በብሄር፤ በሃይማኖት መከፋፈል ሳቢያ በሚከሰቱ ግጭቶች፤ በጎርፍ፤ በመሬት መንቀጥቀጥ፤ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታና በተለያዩ የተፈጥሮ አደጋ ክስተቶች ዋና ዋና ምክንያቶች መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ወርልድ ኮንሰርን ድረ-ገጽ በ2021 መረጃ መሰረትም በዓለማችን ውስጥ በጠቅላላው 25.9 ሚሊዮን ሰደተኞች የሚገኙ ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ 1.4 ሚሊዮን የሚሆኑት ስደተኞች በአፋጣኝ ሰፈራ እንደሚያስፈልጋቸው ይጠቁማል።
ስደተኞች በተለያዩ የዓለም አገሮች የሚገኙ ቢሆንም፣ ከላይ የተዘረዘሩት አስር አገሮች ከፍተኛ ስደተኞች የሚገኙባቸው ሲሆኑ፤ አገራችን ኢትዮጵያም በስምንተኛ ደረጃ ትገኛለች።


ቅጽ 3 ቁጥር 148 ነሐሴ 29 2013

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com