የእለት ዜና

10ለመኖር በጣም ውድ የሆኑ የዓለም አገሮች

Views: 42

ምንጭ፡-፡- CEOWORLD 2020

በዓለማችን የኑሮ ውድነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል። የኑሮ ውድነቱ በጠቅላላው በዓለም አገሮች ሲታይ ለመኖር አንዳንድ አገሮች ከሌሎች አገሮች ይበልጥ ውድ የሚሆኑበት አጋጣሚ አለ።
እንደ መጠለያ፤ አልባሳት፤ መጓጓዣ፤ በይነ መረብ፤ ኪራይ፤ ግሮሰሪና ሌሎች ተመሳሳይ በእለት ተእለት ኑሮ ውስጥ የሚከናወኑና ወጭ የሚያስከትሉ ነገሮችን በማስመልከት CEOWORLD በ2020 መረጃ አውጥቷል።
በመረጃው መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት አገሮች በተለይም በኪራይ፤ ግሮሰሪ፤ እና በገበያ በጣም ውድ የሆኑ የዓለም አገሮች መሆናቸው ተመላክቷል።
በመረጃው መሰረትም፤ ስዊዘርላንድ ለመኖር በዓለም ላይ በጣም ውድ አገር ስትሆን፤ ደቡብ ኮሪያ ከአስሩ አገሮች የተሻች በመሆን የአስረኛውን ደረጃ ይዛለች።


ቅጽ 3 ቁጥር 149 መስከረም 1 2014

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com